Uncategorized

የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ለአጭር ቀን ታገደ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ፤ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ለአጭር ቀን የታገደ መሆኑን አሳውቋል። እገዳው ፤ ከሐምሌ 28/2ዐ15 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 5/2ዐ15 ዓ/ም ድረስ ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ ከቢሮ ሪፎርም ሥራ ጋር በተገናኝ የሚስተካከሉ ስራዎች ስላሉ ነው ተብሏል። በተጠቀሰው ጊዜ ማንኛውም የመሬት አገልግሎት እንዳይሰጥ በዶ/ር ቀነዓ ያደታ (የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ) …

የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ለአጭር ቀን ታገደ Read More »

የመሬት አገልግሎት ዕግድ ተነሳ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ፤ ከቢሮ ሪፎርም ስራ ጋር በተገናኘ በቀን 28/11/2015 ዓ/ም ለሁሉም ክፍለ ከተሞች የመሬት ልማትና አስተዳደር ፅ/ቤት በላከው ደብዳቤ የመሬት አገልግሎት መታገዱ ይታወሳል። ይሁን እንጂ የዕገዳው መነሳት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከዛሬ ነሐሴ 8/2015 ዓ.ም ጀምሮ ዕግዱ የተነሳ መሆኑን በዶ/ር ቀነዓ ያደታ (የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ) ተፈርሞ ለሁሉም …

የመሬት አገልግሎት ዕግድ ተነሳ Read More »

የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ

የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ስም ዝርዝርይፋ ሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት  ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ በቢሮው የለማ መሬት ማስተላለፍ ቡድን አስተባባሪ አቶ ሀብታሙ ተስፋዬ፣ በከተማዋ  ላለፉት አምስት ዓመታት ቆሞ የነበረውን መሬትን በሊዝ ጨረታ የማስተላለፍ ተግባር  ዳግም መጀመሩን አስታውሰው፣ ከግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት …

የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ Read More »

የከተማ አስተዳደሩና ሪል ስቴት አልሚዎች ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ወጪ መኖሪያ ቤቶችን ሊገነቡ ነው

የከተማ አስተዳደሩና ሪል ስቴት አልሚዎች ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ወጪ መኖሪያ ቤቶችን ሊገነቡ ነው። አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግሥትና በግል አጋርነት ፕሮጀክት አማካይነት በመረጣቸው ሪል ስቴት አልሚዎች፣ ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ወጪ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሊካሄድነው ተብሏል። በዚህ ፕሮግራም ሥር እንዲሳተፉ 68 ሪል ስቴት አልሚዎችን የመረጠ ሲሆን፣ አልሚዎቹም በተቀመጠው 70/30 አጋርነት መሠረት ከከተማ አስተዳደሩ ጋር …

የከተማ አስተዳደሩና ሪል ስቴት አልሚዎች ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ወጪ መኖሪያ ቤቶችን ሊገነቡ ነው Read More »